Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0464570452
  • Website
  • Deadline25 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-25 00:00:00
  • Categories Building Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ግብርና መምሪያ በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም 5 በጀት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


 

የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 14/2017

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ግብርና መምሪያ በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም 5 በጀት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት እና የVAT ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸውና የሚያቀርቡ፡፡
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር-8::
  3. የዕቃዎችን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሞልቶ ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር በታሸገ ፖስታ እሽጎ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ ለኮሬ ዞን ገቢዎች ዩኒት 50 /ሃምሳ ብር ብቻ/ የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚያበቃበት ቀን ድረስ ከፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይቻላል፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ የሚያስይዝ መሆን አለበት፡፡
  6. የጨረታ ሳጥን የሚታሽግበትና የሚከፈትበትን ቀንና ሰዓት በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደ ፊት በሚቆጠር በ18ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሳምንት እረፍት ወይም የህዝብ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታ ሳጥን በሚከፈትበት ጊዜ ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታ ሂደትን አያስተጓጉልም፡፡
  8. የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ይፋ ከሆነበት ቀን አንስቶ ለአምስት /5/ የሥራ ቀናት ለቅሬታ አቤቱታ ጊዜ ሰጥቶ ከ8ኛው ቀን እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% በመያዝ ቀርቦ ውል ካልገቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ በማድረግ አፈፃፀሙን ለክልል ግዥ ኤጀንሲ እናሳውቃለን፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ይፋ ሲሆን ያሸነፈውን ጎማዎችን ውል ገበተው እስክ ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጋዝን ድረስ ልዩ ልዩ ወጪዎችን እራሱ ችለው ማቅረብ አለበት፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0464570452/ 0916130084/

 

የኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender