የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ CCTV upgrading ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 34/2017
1. CCTV upgrading ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፊኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 15 / 08 / 2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ 15 / 08 / 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
