በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ (ባለ 150ሲሲ፣ 180ሲሲ፣ እና 200ሲሲ) ሞተር ሳይክሎችን በመደበኛ በጀት በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ንግድ ድርጅቶችን በሚያቀርቧቸው ጥራት ያላቸው ሥሪት /ብራንድ/ በማወዳደር ብቁ ከሆነ ንግድ ድርጅት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡- 007/2017
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ (ባለ 150ሲሲ፣ 180ሲሲ፣ እና 200ሲሲ) ሞተር ሳይክሎችን በመደበኛ በጀት በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ንግድ ድርጅቶችን በሚያቀርቧቸው ጥራት ያላቸው ሥሪት /ብራንድ/ በማወዳደር ብቁ ከሆነ ንግድ ድርጅት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- በመንግስት መ/ቤቶች በአቅራቢነት ስለመመዝገቡ የሚገልጽ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በዘርፉ የታደሰ እና ህጋዊ የሆነ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣
- የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን የ50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሺሾ እንዴ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሥም አሠርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሠረት የሞተሩን ዓይነትና ነጠላ ዋጋውን ሞልቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
የዕቃው ዓይነት |
ሥሪቱ/T’s BRAND/ |
የሲ.ሲ መጠን |
የአንዱ ዋጋ ከነቫቱ |
ምርመራ |
|
ሞተር ሳይክል |
|
|
|
|
|
1 |
|
|
|
|
|
2 |
|
|
|
|
|
3 |
|
|
|
|
|
4 |
|
|
|
|
|
5 |
|
|
|
|
|
6 |
|
|
|
|
|
7 |
|
|
|
|
|
8 |
|
|
|
|
|
9 |
|
|
|
|
|
10 |
|
|
|
|
|
11 |
|
|
|
- ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች / ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ከሰዓቱ ላይ ተጫራቾች / ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫረቾች/ህጋዊ ተወካዮቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ፖስታ የመክፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047-6-68-03-77 በመደወል መረዳት ይቻላል።
የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት
