Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0583340010
  • Website
  • Deadline21 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተጀመረ የኮብል እስቶን ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተጀመረ የኮብል እስቶን ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::

  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው::

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  4. ደረጃ በቀድሞው ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  5. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው::

  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የተሟላ የጨረታ ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በጨረታው ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0583340010 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

 

Save Tender