Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ, Phone: +251468812389
  • Website
  • Deadline21 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-21 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Works

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደረጃ 8 GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደረጃ 8 GC እና BC የተዘረዘሩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት ፡- 

 

ተ.ቁ

የጨረታ አይነት

የጨረታው ብዛት በሎት 

የተጫራቾች ደረጃ 

አሠሪው መስሪያ ቤት

1

መገደቢያ ግንብ ጥገና

አንድ ሎት የሮድ ፈንድ

ደረጃ 8 GC or BC

አ/ም/ከ/ማ ዘ/ቤታ/አገ/ቤት

2

የውሃ መውረጃ ቦይ(ዲች) እና የኮብል ስቶን መንገድ ጥገና

አንድ ሎት የሮድ ፈንድ

ደረጃ 8 GC or BC

አ/ም/ከ/ማ ዘ/ቤታ/አገ/ቤት

3

የካልበርት ጥገና

አንድ ሎት የሮድ ፈንድ

ደረጃ 8 GC or BC

አ/ም/ከ/ማ ዘ/ቤታ/አገ/ቤት

4

ጠጠር መንገድ ጥገና

አንድ ሎት የሮድ ፈንድ

ደረጃ 8 GC or BC

አ/ም/ከ/ማ ዘ/ቤታ/አገ/ቤት

5

የቢሮ ግንባታ

አንድ ሎት መደበኛ

ደረጃ 8 GC or BC

አ/ም/ከ/ማ ዘ/ቤታ/አገ/ቤት

 

ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ደረጃ- 8 GC or BC በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ፤ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤ አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል፣

  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ (Bid security) ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።

  4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

  5. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ክብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡

  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት: -

  7. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክመንት /ቴክኒካልና ፋይናንሻል/ ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ 1 ኮፒ-2፣ ፋይናንሻል ኮፒ 1 ኮፒ 2 እንዲሁም በተለያዩ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

  8. በአቅራቢነት የተመዘገበ ተጫራች መሆን አለበት፡፡

  9. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤

  10. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

  11. ተጫራቾች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡

  12. ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

  14. ተጫራቾች ላለፉት 3 (ሶስት) ተከታታይ ዓመታት ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው የጨረታ ሎት በሚወዳደሩበት ሥራ ማንኛውም የግንባታ ዓይነት ላይ የልምድ አፈፃፀምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ስልክ 046 881 43 53

 

የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender