የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2016/2017 የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት ስንዴ እና ጎመን ዘር በኮሌጁ በራሱ ያመረተውን የጽድ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2016/2017 የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት
-
ስንዴ
-
ጎመን ዘር
በኮሌጁ በራሱ ያመረተውን የጽድ ምርቶች ለመሸጥ ፈልጓል፡፡
-
የፅድ ጣውላ
-
የፅድ ሞራሌ
-
የፅድ የጌጠጌጥ እንጨት
-
የፅድ ጊንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሥራ /በንግድ/ መስኩ በዘመኑ 2017 የተገበረ ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና በተጨማሪም ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ ስለመሆናቸው በቅርብ ቀን የተሰጠ የድጋፍ ደብድቤ ማቅረብ የምትችሉ ሁሉ የጨረታ ሰነዱን ከኮሌጁ ሽያጭ ክፍል ቢሮ እርዳይታ ሀሣሣ ሰብል ተ/ሀ/ል/ማዕከል ቢሮ እና አዲስ አበባ 22 መዞርያ አዲስ ሂይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው የኮሌጅ ጉዳይ ፈፃሚ ቢሮ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት እና የምርቶቹን ናሙናውን በትክክል በማየት መጫረት ይችላሉ፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እስከ 8/8/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ 22 መዞርያ አዲስ ሂይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው የኮሌጅ ጉዳይ ፈፃሚ በሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የመወዳደርያ ፖስታውን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ የኮሌጁ ጉዳይ ፈፃሚ ቢሮ ይከፈታል፡፡
በዚሁ መሠረት፡
-
ለስንዴ ምርት የሲፒኦ መጠን ብር 8,430,254
-
ለጎመን ዘር ምርት የሲፒኦ መጠን ብር 1,328,000
-
ለጣውላ፣ ሞራሌ ፣ የጋርደን (የጌጠጌጥ) እንጨት እና ጊንዲላ ምርት የሲፒኦ መጠን 100,000 በተመለከተ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ አለበት፡፡ ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0224760021 ወይም 0912241942
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የእርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ
አርዳይታ
