Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ዞን የቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913586825
  • Website
  • Deadline13 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-13 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Furniture , Stationery Materials

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር ባቀረቡት በግዢ ፍላጎታቸው መሠረት ሊገዛ ያቀደውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ዞን የቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር ባቀረቡት በግዢ ፍላጎታቸው መሠረት ሊገዛ ያቀደውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት

  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃድ ያሳደሱ፤

  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣

  • በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

  • በፋይናንስ ህግ መሠረት 2% ዊዝሆልድ መክፈል የሚችሉ፤

  • በተለያዩ ምክንያቶች በዘርፉ ሥራ ላይ እገዳ ያልተጣለባቸው፣

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ የሚችሉ

  • ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ/ ብር በቦና ዙሪያ ወረዳ ገ/ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው መግዛት የሚችሉ

  • አሸናፊ የሆነ ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን አጓጉዞ እስከ ቦታው ድረስ ማምጣት የሚችሉና በአሸነፈበት ዕቃ ዝርዝር ዕቃና ናሙና አስቀመው ማቅረብ የሚችሉ ፤

  • ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እያንዳንዱ የዕቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋና ከቫት በፊት ያለውን ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው::

  • ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ጨረታውን ማስተካከያ መጠየቅ አይችሉም፡፣

  • ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10 ፐርሰንት በቼክ ወይም በሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው::

  • ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱንና የዕቃ ዋጋ መጠየቂያው ላይ ከሞሉ በኋላ ኦርጂናሉንና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡

  • መ/ቤቱ ዕቃውን የሚገዛው አይተም በአይተም ነው::

  • የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በሰም ታሽጎ በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ በስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ታሽጎ በዕለቱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 6 ላይ ይከፈታል፡፡

  • የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

  • የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  • የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡

  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913586825 0916307160/0916862936


በሲዳማ ዞን የቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

Save Tender