በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ የጀነሬተር እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ለሚ ኩራ ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ 003-/2017
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ የጀነሬተር እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች
-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
-
በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
-
ተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ ካሽሪጂስተር ያላቸው መሆናቸውን
-
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው ::
የሎት ዝርዝር የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ብር
ሎት 1. የጀነሬተር ግዥ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ አስር ሰዓት ድረስ ሰነዱን የማይመለስ ለየአንዳንዱ ሎት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ሀያት አደባባይ 500 ሜትር ገባ ብሎ 5ኛ ፎቅ አስተዳደርና ፋይናንስ ግዥ ቡድን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸው የያዘ የዋጋ ሰነድ (Finance documents) ዋናና ቅጅ (original and copy) ቴከኒካል ዶክመንት ዋና እና ቅጅ (original and copy) እያንዳንዱ ሎት ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ በክ/ከተማው ዋ/ስ/አ/ፋ/ፑል 5ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በወጣ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ጨምረው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
-
የጨረታው አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉት ዕቃ የውል ማስከበርያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
-
የጨረታው ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊ ተጫራቾች በእኩል ጊዜ በጽሁፍ በክ/ከተማው የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳና በደብዳቤ እንገልጻለን፡፡
-
ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ማቴርያሎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) በስፔስፊኬሽኑ መሰረት መሆኑ ይታያል፡፡
-
ክ/ከተማው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
አድራሻ ደራርቱ አደባባይ ወደ ጎሮ መስመር 500 ሜትር ገባ ብሎ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ 5ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥሮች ግዥ ቡድን ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ስልክ- 0912191434/0911808847
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል
