ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለን።
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋለን፦
በጨረታ ስንድ (ሎት 01)፡ ሰማያዊ አስክሪቢቶ ብዛት 5,0001 ላጲስ ብዛት 100፣ ማርከር ብዛት 4,000፣ ኤንቨሎፕ (Envelope 11.4 22.9 cm) ብዛት 30,000፣ ካኪ ኤንቨሎፕ(kaki Envelope 32.4-45.8 cm) ብዛት 5,000፣ ካኪ ኤንቨሎፕ (kaki Envelope 32.4-22.9 cm) + 500,000 ሳሙና 200gm ብዛት 6,000፣ የፕላስቲክ መጥረጊያ ብዛት 150፣ ዲቶል (Dettol 500ml) ብዛት 200 ቦትል፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (RAG) ብዛት 4,000 ኪ.ግ፣ ቪም ባለ 500 ግራም ብዛት 300 እና መወልወያ መወልወያ ብዛት 200 ቦትል፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (RAG) ብዛት 4000 ኪግ፣ ቪም ባል 500 ግራም ብዛት 300 እና መወልወያ በዛት 150 ገዥ፣
በጨረታው ሁለት (ሎት 02) ፦ White Bristol p.61×86cm 250gm ብዛት 75,000 ቅጠል እና Fountain solution ብዛት 1,500 ሊትር
ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::
ጨረታው 16/8/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፤ የጨረታ ማስከበሪያ ብቻ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-55-52-30
ድረ-ግጽ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
