Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
  • Address ከሜከሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 25111508685
  • Website
  • Deadline05 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-05 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሎት እንድ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት ሁለት የስቴሽነሪ እቃዎች እና ሎት ሶስት የፅህፈት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሎት እንድ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት ሁለት የስቴሽነሪ እቃዎች እና ሎት ሶስት የፅህፈት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN No ) ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ናሙና ይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 17,000 (አስራ ሰባት ሺህ ብር)፣ ሎት ሁለት ብር 4.000 (አራት ሺህ ብር) እና ሎት ሶስት ብር 8.000 (ስምንት ሺህ ብር) ሲፒአ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሙሉ ሰነድ በኢንዱስትሪው ግዥ ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
  8. መስፈርቱን የምታማሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 4፡00 ድረስ ብቻ ማስገባት ትችላላችሁ።
  9. ጨረታው ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 4:00 ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

አድራሻ፦ በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዲስ ማሽንና እና መሰዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሲቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ

 

 

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

 

Save Tender