Tender Detail

Tender Details

  • Company በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ ፌዝ 2 ስፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት
  • Address ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ) : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: +251118886631
  • Website
  • Deadline01 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-01 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን እቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ ፌዝ 2 ስፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 00107/2017

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ አገልግሎት የሚውል

 

ተ.ቁ

 የእቃ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

 Red Ash

M³

1,631

2

 Selecte Materials

M³

1,840

 

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ከሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
  2. V.A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ፣
  3. በመንግስት ግዢና አቅርቦት ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
  4. ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ድርጅቱ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ማቅረብ የሚችልና አንዋል ተርን አቨርሩ /Annual turnover /2,000,000/ ሁለት ሚሊዮን/ እና ከዚያ በላይ የሚያቀርብ ተጫራች መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መጋቢት 23 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  10. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማስታወሻ፡- በሳይቱ ውስጥ ሲፈለግ እና ፕሮጀክቱ በሚፈልገው ፍጥነት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

አድራሻ፡- ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)

(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

ስልክ ቁጥር፡-  +251 118 88 66 31/+251 118 886649

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ ፌዝ 2 ስፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

 

Save Tender