Tender Detail

Tender Details

  • Company የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት
  • Address ሮቤ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 34 86 64 74
  • Website
  • Deadline05 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-05 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

በሮቤ ከተማ ፋይናንስ አስተዳደር ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ ጄኔሬተር እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት


 

ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸፕ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሮቤ ከተማ ፋይናንስ አስተዳደር ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ ጄኔሬተር እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡

  1. ማንነቱን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስ መቶ ብር/ በመግዛት ከሮቤ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 20% /ሃያ በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት ዕለት ጀምሮ ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች በሮቤ ከተማ ግዥ ክፍል በመገኘት በሥራ ሰዓት ማየት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት 16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የጨረታው ሠነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ ከታሸገ በኋላ በዚያው ዕለት 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ ያሸነፈበትን ዋጋ በሮቤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የባንክ አካውንት ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲያደርግ ያሸነፈውን ንብረት በ5 ቀን ውስጥ ማንሳት አለበት፡፡
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለበለጠ መረጃ ሮቤ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 0912183527/0912365294 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE