Tender Detail

Tender Details

  • Company OMEDAD PLC (ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ)
  • Address Beklobet, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0114 655279
  • Websitehttp://www.omedadplc.com
  • Deadline02 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-03 00:00:00
  • Categories Vehicle

ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ልዩ ልዩ የቤት አውቶ ሞቢሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

OMEDAD PLC (ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ)


ያገለገሉ ቀላል መኪኖች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ልዩ ልዩ የቤት አውቶ ሞቢሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታ ተወዳድሮ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው እና በጨረታው ሰነድ ላይ በተገለፀው መስፈርቶች መሰረት በጨረታው እንድታሳተፉ ይጋብዛል፡፡

የጨረታው መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው ቀን ድረስ ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ዋናው መ/ቤት በቅሎ ቤት ቴሌ ጋራዝ ፊት ለፊት ካለው ቢሮ ሁለት መቶ ብር (200) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡
  2. ተጫራቾች የመኪናዎቹን ዝርዝር ሁኔታ በአካል ለማየት ከፈለጉ በቢሯችን በሚገኘው የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡00-10፡00 ሰዓት ድረስ ማየት ትችላላችሁ::
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋ አስር በመቶ 10/100 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ በተጨማሪ ማካተት አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ከአንድ በላይ ተሽከርካሪ መጫረት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በበቅሎ ቤት በሚገኘው ዋ/መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
  7. ኩባንያው ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም የስም ማዛወሪያ ወጪ ይከፍላሉ፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፈበትን መኪና ሙሉ ክፍያ ከፍሎ በ15 ቀን ውስጥ ተሽከርካሪውን መውሰድ አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር፡- 093033441 /0913776744/0930077779

 

ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Save Tender