አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበትሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2017
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እናበኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን
- (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣
- ሞባይሎች፣
- የሞባይል ክፍሎች፣
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣
- የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣
- የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
- የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበትሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ከዚህ በታች በቅፁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ለጨረታ የሚቀርቡንብረቶች ዝርዝር መረጃ ተዘጋጅቶ ከሀሙስ የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ምጀምሮ ለተጫራቾች በሚቀርብ የጨረታ ሰነድ የሚታወቅ ሲሆንበተጨማሪም በተሽከርካሪ ሐራጅ ጨረታ ላይ የተሣተፉ ተጫራቾችሰነዱን ኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ባመቻቸው የበይነ መረብ(Online) የማጫረቻ ሲስተም መተግበሪያ auction.et ከላይ ከተጠቀሰውቀን ጀምሮ የሚያገኙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በመሆኑም ፤
- በተሽከርካሪ ሐራጅ ጨረታ ለመሣተፍ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ አስቀድሞ ማስመዝገብ ይኖርበታል ወይም በኦክሽንኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ባመቻቸው የማጫረቻ ሲስተም መተግበሪያauction.et ላይ በማያያዝ በጨረታው ሊሳተፍ ይችላል።
- በግልጽ ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያቁጥር፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብርየከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶችኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋርአያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥንውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
- በጨረታው ላይ የዕቃው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰቡ የነበሩሰዎች መሣተፍ አይችሉም።
- ተጫራቾች የዕቃዎችን የግልፅ እንዲሁም የተሸከርካሪውን ሐራጅጨረታ ሠነድ ከሀሙስ የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱበመገኘት የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ በተጨማሪምየተሽከርካሪውን ሐራጅ ሰነድ በኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ድረገፅ auction.et ላይ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈልያገኙታል።
- በዕቃ ግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸውዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ ማስከበሪያ ቼክ(CPO) በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ ስም CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በባንክ አሰርተውማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የተሽከርካሪ ሐራጅ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ለሚሳተፉባቸውለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ብር 100,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ(CPO) በተ.ቁ 5 በተገለጸው አድራሻ ተጫራቹ በአካል በመቅረብ ወይምበኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ባመቻቸው የማጫረቻ ሲስተምመተግበሪያ auction.et ላይ ማስያዝ አለበት።
- ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት መጫረትይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱስም |
የጨረታውአይነት |
የንብረትመመልከቻ ቀንየጨረታ ሰነድከወሰዱበትቀን ጀምሮ |
የጨረታው የመዝጊያእና የመክፈቻ ቀንናሰዓት |
|
1. |
አ.አ ቃሊቲጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
የእቃ ግልፅ |
እስከ02/07/2017 ዓ.ም |
03/07/2017 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሠዓት ይከፈታል |
|
የተሽከርካሪ ሐራጅ |
እስከ03/07/2017 ዓ.ም |
04/07/2017 4፡00 ሠዓት ጀምሮይካሄዳል። |
- የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድሲሆን ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይምበታዛቢዎች ፊት ይከፈታል። እንዲሁም በበይነ መረብ (Online) የሚጫረቱ ተጫራቾች በድረ ገፁ መከታተል ይችላሉ፡፡
- ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) የጨረታውውጤት በተገለፀ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል ወይምበኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ድረ-ገፅ auction.et ላይ ከተጫረቱደግሞ ከጨረታው በኋላ ይመለስላቸዋል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣትይኖርባቸዋል።
- ከላይ በተ/ቁ 10 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እናንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትCPO እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚለሽያጭ ይቀርባል።
- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ፡-011-470-8503 እንዲሁም ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያን በተመለከተየጥሪ ማዕከሉን ስማግኘት በአጭር የስልክ መስመር 9164 ወይም09-05-11-55 11/ 011-666-8828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡- በተሽከርካሪ ሐራጅ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከቀረቡትሁለት የመጫረቻ አማራጮች መካከል በተመቻቸው በአንዱ ብቻመጫረት የሚችሉ ሲሆን በአንድ ተጫራች ስም በሁለቱም አማራጮችመጫረት ከጨረታው የሚያሰርዝ ይሆናል። በኦንላይን መወዳደርየሚፈልጉ ተጫራቾች በኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ድረ-ገፅመተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች የኦክሽንኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እናመጫረት ይችላሉ። ስለሆነም በኦንላይን የተወዳደሩ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በአካል መምጣት ሳያስፈልግበቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት፡- ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀስበትመንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ ያለበትአዲሱ ህንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ኦክሽን ኢትዮጵያ፡- ቦሌ አትላስ ከለላህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ.301
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
