Tender Detail

Tender Details

  • Company Gamo Development Association (የጋሞ ልማት ማህበር)
  • Address አርባ ምንጭ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510468810434
  • Websitehttps://www.gammoda.org/
  • Deadline12 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የጋሞ ልማት ማህበር ጋልማ ዋና ጽ/ቤት በጋልማ የአርባ ምንጭ እርሻልማት እና በጋልማ የጋሮ ተሽከርካሪዎች ጥገናና መለዋወጫ ቅጥር ግቢየሚገኙና ያገለገሉ ለእርሻና ተያያዥ ሥራዎች ሊውሉ የሚችሉ የተለያዩማሽነሪዎች፣ ትራክተሮችና ለቢሮና ለመኖሪያ ቤቶች የሚያገለግሉየተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥይፈልጋል።

Gamo Development Association (የጋሞ ልማት ማህበር)


ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጋሞ ልማት ማህበር ጋልማ ዋና ጽ/ቤት በጋልማ የአርባ ምንጭ እርሻልማት እና በጋልማ የጋሮ ተሽከርካሪዎች ጥገናና መለዋወጫ ቅጥር ግቢየሚገኙና ያገለገሉ ለእርሻና ተያያዥ ሥራዎች ሊውሉ የሚችሉ የተለያዩማሽነሪዎች፣ ትራክተሮችና ለቢሮና ለመኖሪያ ቤቶች የሚያገለግሉየተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች እንደየንብረቶቹ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ የማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን በጨረታውካሸነፉ ከሚገዙት ንብረት ላይ ታሳቢ የሚሆን ሲሆን በጨረታውካላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ /ሲፒኦ/ ይመለስላቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶች በጋልማ የአርባ ምንጭእርሻ ልማት እና በጋልማ የጋሮ ተሽከርካሪዎች ጥገናና መለዋወጫቅጥር ግቢ በማንኛውም የሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮባሉት 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን ካላነሱ ድርጅቱ አስፈላጊውን ክፍያመጠየቅ ይችላል፣
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉትተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደርዳይሬክተር ሥራ ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይጨምራሉ፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛውቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በጋሞ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ግዥናፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፣
  6. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቹ ወኪሉ በቦታው ባይገኝምየጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  7. የልማት ማህበሩ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውንበሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  8. ከዚህ ጨረታ ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጥያቄዎች በስልክ ቁጥር0916482815 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  9. የድርጅቱ አድራሻ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥትበጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ

 

የጋሞ ልማት ማህበር /ጋልማ/

አርባ ምንጭ

Save Tender