በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሳ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የብረት ቱቦዎችንና ብረታ ብረቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሳ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሳ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የብረት ቱቦዎችንና ብረታ ብረቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
የአንዱ መነሻ ዋጋ |
|
1 |
GIS class B pipe |
4 inch |
7,000 |
|
2 |
GIS class B pipe |
3 inch |
6,200 |
|
3 |
GIS class B pipe |
2.5 inch |
5,000 |
|
4 |
Generator 3 phase |
200 kva |
700,000 |
ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገቡ መስፈርቶች የ2016/2017 የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፤ የ VAT/TOT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ፤ ተጫራቾች የ 75,000 ብር የጨረታ ዋስትና በሲፒኦ/ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፤ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በማይመለስ ብር 700 በመክፈል መግዛት አለባቸው። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በተለያየ ፓስታ አንድ እናት ፖስታ በማሸግ በተጫራቾ ማህተም ፊርማ እና አድራሻ ማረጋገጥ አለባቸው። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ይቆያል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት ይከፈታል። አሸናፊው በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ እቃውን ማንሳት አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ የተያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 09-13-42-87-16/ 022-4410-007
በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ የአቦምሳ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
