የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍትኔትፕሮግራም በካፒታል በጀት ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩዘሮች፤ የንብ ቀፎዎች፤ የንብ ቀፎ ማሟያ ቁሳቁሶች፤ የተለያዩ ፖሊቴንባጎች፤ የዉሃ ማጠጫ ጀርካን፤ ሜትርና ድግን መጋዝ በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍትኔትፕሮግራም በካፒታል በጀት ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩዘሮች፤ የንብ ቀፎዎች፤ የንብ ቀፎ ማሟያ ቁሳቁሶች፤ የተለያዩ ፖሊቴንባጎች፤ የዉሃ ማጠጫ ጀርካን፤ ሜትርና ድግን መጋዝ በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መስፈርቶች፤
- የጨረታ ማስከበረያ 24,000/ሃያ አራት ሺህ ብር/ በባንክየተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል፤
- ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15/አስራአምስት / ተከታታይ ቀናት የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ካምባ ዙሪያበወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 700/ሰባት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
- የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚትችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የአቅራቢዎች ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በሰም በማሸግ ሙሉ አድራሻበመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው የሥራ ቀንከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ካምባ ዙሪያ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮቁጥር 2 ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ጨረታው በእለቱ 4፡00 ታሽጎበዕለቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው አይተጓጎልም፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰበት ቀን ጀምሮበ15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከመ/ቤቱ ጋር ውልመፈራረም አለበት፡፡
- የጨረታው አሸናፊው ያሸነፋቸውን ንብረቶች በራሱ ወጭ ካምባዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ስቶር ካቀረበ በኋላ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጥራቱን ያልጠበቀ ንብረቱን ለመረከብ መ/ቤቱ አይገደድም
ለበለጠ መረጃ፡- 0916 104 278 ወይም 0964 947 825 ይደውሉ
በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
