ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና የሠሌዳ ቁጥር ኢቲ 3_66389 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በታክስ ዕዳ የያዘናቸው ንብረቶች የግልፅ ጨረታ
ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ2/2017
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅቁጥር 983/2008 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውንየታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያትንብረቱ ለማይ ኢንጂነሪግ ኃየተ/የግ/ማህበር ንብረት የነበረው ሲኖዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና የሠሌዳ ቁጥር ኢቲ 3_66389 በግልፅጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
-
- የሐብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 7,217,683.20
- በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾችበማንኛውም ዘርፍ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆን እናየታደሰ የንግድ ፍቃድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ በታሸገ ኤንቨሎፕበማሸግ ጨረታ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት: ከሰኞ እስከአርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 3ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 310 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱንመግዛት ይችላሉ።
- በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው መኪናየጨረታው መነሻ ዋጋ 1/10ኛውን ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያዋስትና (CPO) በድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክበገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ስም በባንክ አሰርቶ ማስያዝይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ሰናት (ስኬጁል) መሰረትመጫረት ይኖርባቸዋል።
|
ተ/ቁ |
የመስሪያቤቱ ስም |
ለጨረታየቀረበውየንብረትዓይነት |
የንብረትማመልከቻቀን ጋዜጣከወጣበትቀን ጀምሮ |
የጨረታውየመዝጊያናየመክፈቻቀንና ሰዓት |
|
1 |
የገቢዎችሚኒስቴርየድሬዳዋቅርንጫፍፅ/ቤት |
ተሽከርካሪመኪና ሲኖትራክ
|
እስከ መጋቢት22 2017 ዓ/ም
|
መጋቢት 23 ቀን2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡45 ሰዓት ተዘግቶበዚያው እለትከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትይከፈታል። |
-
- የጨረታው የመክፈቻ ቦታ፣ በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትበዕለቱ በሚዘጋጀው ቦታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
- ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ዋስትና ያስያዙ (CPO) የሚከፍሉትዋጋ እንደ አስፈላጊነቱ የሚታሰበላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾችደግሞ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፃላቸው ቀንጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ መ/ቤቱበሚሰጠው አድራሻ ገቢ በማድረግ ያሸነፉበትን ንብረት /ሀብትመረከብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ በተራ ቁጥር 7 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢያላደረገና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱበድጋሚ እንዳልተሸጠ ተቆጥሮ ለሽያጭ ይቀርባል።
- ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 025 411-7459 /025 111-07-73 /025-113-06-35 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በገቢዎች ሚኒስቴር ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት
