በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Aluminium sheet plate 3000×1500×4 mm ፖይፕ ∅110*6000*3mm ሺትፕሌት 2000*1000 3mm ወይም 50*6000*3mm ፕሌት 2250*1000*8mm እና 2250*1000*6mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Aluminium sheet plate 3000×1500×4 mm ፖይፕ ∅
110*6000*3mm ሺትፕሌት 2000*1000 3mm ወይም 50*6000*3mm ፕሌት 2250*1000*8mm እና 2250*1000*6mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ከላይ የተሰጡትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ለጨረታ ዋስትና ብር 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ (CPO) በአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስም አዘጋጅቶ የጨረታ ዋስትና ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሙሉ ሰነድ በኢንዱስትሪው ግዥ ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ
- መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን ስምንት ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረው ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 8:00 ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
አድራሻ ፡- በኢትዮ ኢንጅንሪንግ ግሩፕ አዲስ ማሽን እና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ
በኢትዮ ኢንጅንሪንግ ግሩፕ አዲስ ማሽን እና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
