Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Wood And Wood Working

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በአስተዳደር ውስጥ ለሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚሆን ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በአስተዳደር ውስጥ ለሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚሆን ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  • የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  • የንግድ ምዘገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  • የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል፣
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ፣ ካሽ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል ተጫራች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 100 አንድ መቶ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ኦርጅናልና ፡ ኮፒ ለየ ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የማይታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም ፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ቀን አይቀይርም፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 09-25-10-92-00/09-29-94-72-57/09-29-93-89-04/ 0939330829

 

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ

ስልጤ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender