Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ - አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት
  • Address መሳለሚያ የቀድሞ 11 ቁጥር ማዞሪያ ከአውቶቡስ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112-13-20-37
  • Website
  • Deadline07 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Supplies And Services

በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1-ቅድመ-አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ - አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም

 

በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1-ቅድመ-አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት -1 ደንብ ልብስ ........ CPO 5000

ሎት-2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ........ CPO 2000

ሎት -3 የጽዳት ዕቃዎች ........  CPO 2500

ሎት 4- ፎቶ ኮፒ እድሳት ........ CPO 1000

ሎት 5- ልዩልዩ መሳሪያ ........ CPO 1000

ሎት 6- የጨረታ ሳጥን ........ CPO 1000

  • ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የምስክር ወረቀት ለኢትዮጵያ ገቢዎች ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም በዕቃ አቅራቢዎች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች የማይመለሰ ብር አንድ መቶ ብር (100) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ ደ/ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 35 ድረስ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት በአጠቃላይ ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ክፍያ (ሰ.ፒ.ኦ) እንድታስይዙ እና ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሰራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባችኃል፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ነው::
  • ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ለሚጫረትበት ዕቃ ዓይነት ናሙና ያላቀረበ ተጫራች በጨረታው ላይ የማናወዳድር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0112-13-20-37/0112-30-30-36

አድራሻ ፡- መሳለሚያ የቀድሞ 11 ቁጥር ማዞሪያ ከአውቶቡስ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ

 

በአ/ከ/ክ/ከ/ የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ - አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender