Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Trade and Market Development Bureau (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ)
  • Address Butajira, Ethiopia, Phone: 0113659360
  • Website
  • Deadline11 Mar 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Stationery Materials

ማዕካላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ለቢሮ ሥራ የሚያገለግሉ fargo 4500e Printer color Ribbon እና CR-80 Ultra card በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Central Ethiopia Region Trade and Market Development Bureau (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ)


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ማዕካላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ለቢሮ ሥራ የሚያገለግሉ fargo 4500e Printer color Ribbon እና CR-80 Ultra card በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት ------ አንድ fargo 4500e Printer color Ribbo

ሎት ------ ሁለት CR-80 Ultra card

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  3. በፋይናንስ መስሪያ ቤቶች በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና በህግ ያልተገዱ
  4. የቲን ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
  5. ለእያንዳንዱ ዕቃ ግዥ ከቢሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የቢሮ የግዥ/ንብ/ አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. የዕቃውን አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴከኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንስ የጨረታ ሰነድን ለብቻ ለብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለተዘጋጀ የቴክኒከና የፋይናስ ሰነድ ተጨማሪ ተመሳሳይ አንድ አንድ ኮፒዎች አዘጋጅተው በየኤንቨሎፑ የውጭ ገጽ ዋና /ኦርጂናል/ወይም/ ኮፒ ብሎ በመፃፍ አሽገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. በማንኛውም ኤንቨሎፕ ውስጥ የጨረታ ማስከበሪያ ማስገባት የለባቸውም ስለተጫራቾች የንግድ ፈቃድ የቫት ሰነድ መልካም አፈጻጸም ወዘተ መካተት ያለባቸው በቴክኒክ የጨረታ ሰነድ በሆኑት በዋናው ኦሪጅናል እና ኮፒ ተብሎ በተገለጹት በሁለቱም ኤንቨሎኘ ውስጥ ሲሆን በፋይናንስ ጨረታ ሰነድ በዋናው /ኦሪጅናል/ ሆኖ ኮፒ ኤንቨሎኘ ውስጥ ከፋይናንስ የጨረታ ሰነድ ውጭ ምንም ተጨማሪ መረጃ ማስገባት አይፈቀድም።
  9. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 በፊት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ አድራሻ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል ።ማንኛውም የተጫራች ህጋዊ ወኪል በፍርድ ቤት የተረጋገጠና በኢፌዴሪ/ በክልሉ መንግስት ህጎች ተቀባይነት ያለው አሪጅናል የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት ፎቶ ኮፒ ተደርጐ ብቻ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት ለሚወዳደሩት ሎት ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 2% ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼከ ወይም ከታወቀ በባንክ ዋስትና የሚቀርብ በባንከ ዋስትና ለብቻው በታሸገ ፖስታ መሆን አለበት፡፡
  11. ጨረታውን በከፊል መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ከተዘረዘሩት ዕቃ መጫረት ይቻላል፡፡
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ/ጉ /አቅራቢ/ዎች /ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በቢሮ ስልክ ቁጥር 0113659360 ዘወትር በስራ ሰዓት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  13. ቢሮ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የቢሮው አድራሻ፡- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጎን መሆኑን ጭምር እናሳውቃስን፡፡

 

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትራንስፖርትና ንግድ ልማት ቢሮ

 

Save Tender