Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Science and Technology University (የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address Akaki Kality Sub city Woreda 09 : Addis Ababa Ethiopia, Phone: +251118963964
  • Websitehttps://aastu.edu.et
  • Deadline06 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በክረምት ወራት ያመረተውን የደንደኣ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልግል።

Addis Ababa Science and Technology University (የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በክረምት ወራት ያመረተውን የደንደኣ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልግል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ማንኛውም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው መወዳደር ይችላል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ኩንታል

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

1

ስንዴ ደንደኣ

በኩንታል

164

6,000 ብር

98,400 ብር

 

  • የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከዩኒቨርሲቲው ግዥ ስራ አስፈጻሚ ህንጻ ቁጥር 62 አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር፤ 103 ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • የስንዴውን ጥራት እና ያለበትን ሁኔታ ዩኒቨርሲቲው ድረስ በመምጣት በአካል መመልከት ይቻላል።
  • ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ነው::
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09

ስልክ ቁጥር: +251-1-18-96-39-64

ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ               

 

Save Tender