Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline16 Mar 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር WSSF/LP/03/2025

 

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

 

Lot / ምድብ

Description

1

GENERAL PURPOSE MATERIALS, ELECTRIC ITEMS, DIAGONESTIC TOOLS, OBD and others...

2

SPARE PARTS FOR KAT TRACTORS, BIEBEN HBT SPARE PARTS,

3

TOYOTA VEHICLES SPARE PARTS, BISHOFTU BUS SPARE PARTS, MOTOR CYCLE SPARE PARTS

4

SPARE PARTS FOR DEAWOO TRUCK, SINO TRUCK & SINO MOBILE WORKSHOP SPARE PARTS, FIRE FIGHTING TRUCK SPARE PARTS, NEW HOLLAND BACKHOE LOADER

5

TILLAGE IMPLEMENT PARTS (BOLT and NUT), SIMBA PLANER SPARE PARTS, GRAP LOADER HOSE,

6

SPARE PARTS FOR POWER PLUS EXCAVATOR, KOMATSU DOZER, CAT MOTOR GRADER. CATERPILAR DOZER, XCMG FRONT LOADER,

 

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡

ሜክስኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ

ለተጨማሪ መረጃ 0115585229 0984550101

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡትን የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል ።
  4. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

 

ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender