Tender Detail

Tender Details

  • Company Liyu Microfinance Institution S.C. (ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)
  • Address Head Office Hayahulet Mazoria, on the road of Bole Medanalem, Near to New Day Hotel, 1st floor, Phone: +251115578442
  • Websitehttps://liyumfi.com/
  • Deadline21 Mar 2025, 9:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በመያዣነት የተረከበውን እና በአቶ ፈዪሳ ቡታ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው የተግለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Liyu Microfinance Institution S.C. (ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በመያዣነት የተረከበውን እና በአቶ ፈዪሳ ቡታ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው የተግለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተበዳሪው

የካርታው ባለቤት

ቅርንጫፍ

የቤቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

የቤቱ አድራሻ

ጨረታው የሚከፈትበት

ወ/ሮ ሱዛን ግዛቸው

አቶ ፈዪሳ ቡታ

ቢሾፍቱ

መኖሪያ ቤት

OR009042

202012

202.79 ካ/ሜ

ዱከም ከተማ

ቀን

ሰዓት

12/07/17

ጠዋት 4፡00

 

በመሆኑም፣

  1. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን በነፃ ከተቋሙ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ወስደው በመሙላት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 12/07/2017 3፡45 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በተቋሙ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ለተሸናፊዎችም ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  3. ቤቱን ለመጎብኘት በቅድሚያ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ጋር በመነጋገር ከመጋቢት 08 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም መመልከት ይቻላል፡፡
  4. ከቤቱ ስም ዝውውር ጋር በተያያዘ የሚኖሩ ማናቸውም ክፍያዎች ገዢ የሚከፍል ሲሆን አሸናፊው ያሸነፈበትን ሂሳብ 15% ተ.እ.ታ(ቫት) ጨምሮ የሚከፍል ይሆናል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ10 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘውም ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
  6. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0115-57-72-62/0114-30-28-50 ወይም አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒው ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡

 

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ

 

Save Tender