የደ/ም ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት HP ፕሪንተር ላፕቶፕ የጽህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይልጋል፡፡
የደ/ም ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ም ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት HP ፕሪንተር ላፕቶፕ የጽህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይልጋል፡፡
የጨረታ መስፈርት :-
- ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከሼ/ቤ/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት መግዛት ይጠበቅበታል፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ 5000 ብር /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ፣ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ከሰነድ ጋር ማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% በታወቀ ባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መግባት አለበት፣
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾቹ በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል ፊርማና እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም፤ ስልክ ቁጥር በመግለጽ መቀመጥ አለበት፡፡
- ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና 2 ኮፒ በማድረግ በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት በሽያጭና በግዥ ስምምት መሰረት በሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጥተው መግባት አለበት፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ከላይ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ንብረቱን የማያስረከብ ከሆነ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ገንዘብ ለመንግስት ሆኖ መ/ቤቱ የተሻለ የግዥ ዘዴ ይጠቀማል፡፡ አሸናፊ ተጫራች የትራንስፖርት ፣ የጭነት፤ የሰራተኛ ወጪ በተጫራች የሚሸፈን ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0917161765
የደ/ም ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት
