Tender Detail

Tender Details

  • Company በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0222230628
  • Website
  • Deadline26 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር አ/ከ/ቤ/ል/ኮ/አገ/ጽ/ቤት በመደበኛ የሊዝ ጨረታ የመኖሪያ መስሪያ ቦታ እና የድርጅት ቦታዎች ለማጫረት ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የማስታወቂያ ቁጥር 003/2017

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር አ/ከ/ቤ/ል/ኮ/አገ/ጽ/ቤት በመደበኛ የሊዝ ጨረታ የመኖሪያ መስሪያ ቦታ እና የድርጅት ቦታዎች ለማጫረት ስለሚፈልግ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛ የስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ ሲሆን ፡-

  • የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው የስራ ቀን በ11፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል።
  • የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • የጨረታ ሰነዱ መሸጫ ዋጋ 500 /አምስት መቶ ብር/ ይሸጣል።
  • የጨረታ ሰነዱ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት
  • የመጫረቻ ሰነዱ ማስገቢያ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር ፡- 0222230628/0222230050

 

 

በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender