Tender Detail

Tender Details

  • Company LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)
  • Address ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930304110
  • Website
  • Deadline26 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Materials

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጸዉን ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጸዉን ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

S/N

items

Specification & Model

UOM

Qty

Remark

1

Bearing

Different types

pc

110

 

2

Interior Wall Latex Paint

Each one is 25kg color white, green

Barrels

45

 

3

Interior Wall putty

Each one is 25 kg color green

Bags

450

 

4

Quartz Exterior wall paint

Each one is 25kg color yellow & green

Barrels

320

 

5

Stationery & Printing Documents

                      -

    -

-

 

6

Mechanical & other Building Materials

Different item lines

    -

  -

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጹት ዝርዘር የዕቃዎች ሰነድ በመውሰድ ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 09 30 304 110/09 14 734 193 ግዢ ከፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም 19/6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጨረታው ተዘግቶ 19/6/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/ግ/ማህበር ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-

ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ

 

Save Tender