የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
HADIYA TV (የሀዲያ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን)
ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የዕቃ ዝርዝር |
የዕቃ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ ቫትን ጨምሮ |
ምርመራ |
|
|
ብር |
ሣ |
|||||
|
ጄኔሬተር |
15kv |
ቁጥር |
01 |
|
|
|
|
የባጃጅ |
ባለ ሶስት እግር 200cc |
ቁጥር |
01 |
|
|
|
ሆኖም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1ኛ. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
2ኛ. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ፣
3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ፣
4ኛ. በዘርፉ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
5ኛ. 2% ግብር (Withholding tax) ለመንግስት የምትከፍሉ መሆን ይጠበቅባችኋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተውን መረጃ መሰረት በማድረግ በራሳችሁ ወይም በድርጅታችሁ ዋጋ መሙያ ላይ በቫትም ሆነ ያለቫት ለድርጅታችሁ በሚያመቻችሁ መልኩ በመሙላትና የድርጅታችሁንም ህጋዊ የመጫረቻ ሰነድ ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ አባሪ በማድረግና በኤንቨሎፕ በማሸግ ብሎም ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ወደ ጽ/ቤቱ በመምጣት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ5/06/2017 ዓ/ም በ11፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን በ6/06/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡
- በዋጋ መሙያው ላይ ስርዝ ድልዝ ከታየ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 046 17 80 486/87/09 26 07 66 40 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የሀዲያ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት
