በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች ስታተስ ፕሌትና የቢሮ መግለጫ (በላይት ቦክስ የቢሮ ስም፣ አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የቢሮ ስም...) ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/003/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች ስታተስ ፕሌትና የቢሮ መግለጫ (በላይት ቦክስ የቢሮ ስም፣ አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የቢሮ ስም...) ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ስታተስ ፕሌት |
100,000.00 |
የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት |
የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
|
2 |
የተለያዩ የቢሮ መግለጫ ስሞች |
100,000.00 |
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሠነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦሪጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058-3-20-51-12 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን
