Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0473312267
  • Website
  • Deadline15 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ክል ውሃ ማዕ/ኢነ/ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ከነካላማንደሪያ ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ


 

የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የግ/ጨ/ቁ-05/2017

 

የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ክል ውሃ ማዕ/ኢነ/ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ከነካላማንደሪያ ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  • ተጫራቾች በጎማ ንግድ ዘርፍ የተሰማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃደ እና የንግድ ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፣ የቲን (TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክሜንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 350 /ሶስት መቶ ሃምሳ ብር/ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ ማዕ ኢነ ቢሮ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454343507 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ወይንም ቢድ ቦንድ /Bid Bond/ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ ኢነ/ቢሮ ስም በማሠራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ በማዘጋጀት ፖስታው ላይ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በመፃፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በእያንዳንዱ የጎማ ዓይነት በገዙት ኦሪጂናል ሰነድ ላይ ባለው ሰንጠረዥ ከነቫት በመጻፍ በሰም በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ ኢነ/ ቢሮ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከሰዓት 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢን/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፤ በመከፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደቱን እያስተጓጉልም።
  • ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ ፡- 0473312267/1819/2005 ደውለው ማብራሪያ መጠየቅ ደችላሉ።

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ

 

Save Tender