Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0462121127
  • Website
  • Deadline15 Feb 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office And Home Furniture

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ፊክስድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ


 

ግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ፊክስድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

  1.  ፍክስድ የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች ግዥ
  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  • የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸዉ
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን ተክኒካል ኦሪጅናል 1 እና 2 ፎቶኮፒ ፋይናንሻል ኦሪጅናል 1 እና 2 ፎቶ ኮፒ በA4 ወረቀት ለአንድ ወረቀት አንድ ኮፒ ብቻ በማድረግና በማዘጋጀት እያንዳንዱን በተናጠል በፖስታ በማሸግ በፖስታዉ ዉጭ የሰነዱን ዓይነት ኦሪጅናል ወይም ኮፒ መሆኑን በመፃፍ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ CPO ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ። ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጉዳይ የተዘጋጀ የዕቃዎቹ ዝርዝር መግለጫዎችን የያዘ ሰነድ / Specification / ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 በ50 (ሀምሳ ብር) ብቻ በመግዛት ሰነዱ ላይ በመፈረም እና የድርጅታችሁን ማህተም በማሣረፍ ለዕቃዎቹ የሚያቀርቡትን ዋጋ በድርጅቱ በዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመሙላት ቫትን ያካተተ ስለመሆኑ በማያሻማ ሁኔታ በመግለፅ ፖስታዉን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በ16ኛዉ ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን እንዲያስገቡ እያሳሰብን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ.ቁ 046 212 1127/046 212 1126

 

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

 

Save Tender