Tender Detail

Tender Details

  • Company ደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ከርክር ጉዳይ ምክንያት በደ ማ/ከ/ቅዳም ገበያ አክሲዮን ማህበር የሚገኝ ሱቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሳሽ፡- ቅዳምን የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማዕከል ተወካይ አቶ ፈንታ ከበደ በአፈ ተከሳሽ እነ ትጓደድ ደሳለኝ ጌታቸው ፀሐይ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርክር ጉዳይ 1ኛ አፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትጓደድ ንብረት የሆነው በደ ማ/ከ/ቅዳም ገበያ አክሲዮን ማህበር የሚገኝ ሱቅ ቁጥር 51 ፤ 131 ፣ 408 የሆነው መነሻ ግምት 191,803.93 /አንድ መቶ ዘጠና አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሶስት ብር ከ93100 ሳንቲም ፤ 2ኛ ተከሳሽ አቶ ሁሉጌታ አላምህ የሱቅ ቁጥር 57 ፣ 141 እና 420 የሆነው መነሻ ግምት ብር 191,803.93 /አንድ መቶ ዘጠና አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሶስት ብር ከ93.100 ሳንቲም ፣ 3ኛ አፈ ተከሳሽ አቶ ይልቃል መለሰ ሱቅ ቁጥር 52 ፣ 110 እና 435 የሆነ መነሻ ግምት ብር 191 803 /አንድ መቶ ዘጠና አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሶስት ብር/ ከ93,100 የጨረታ ማስታወቂያው ከጥር 09 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ30 ቀን በአየር ላይ ውሎ ጨረታው የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30-6፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል። ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን አክሲዮን ሱቅ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ቅዳሜን የገበያ አክሲዮን ማህበር በሰዓቱ በመገኘት መጫረት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች በመጀመሪያ ደረጃ የጨረታ መነሻ ዋጋውን በCPO 25% በማስያዝ ለሃራጅ ባይ በመስጠት መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ገንዘብ 75% የማስያዝ ግዴታ አለበት ካላስያዙ ግን ካስያዙት 1/4 ገንዘብ ለጨረታ ማስፈፀሚያና ልዩ ልዩ ወጪዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።

 

ደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት

 

Save Tender