Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25101117455
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በጨረታ መግዛት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ።

Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በጨረታ መግዛት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ።

  1. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን እቃ ዋጋ 1% CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።
  5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነዱን ከጥር 19/2017 ዓም እስከ የካቲት 3/2017 ዓ.ም 11:00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 4/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።
  8. ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፡- 0251-11-74-55/0251-11-37-43

ፖ.ሣ.ቁጥር ፡- 1453 ማግኘት ይችላሉ።

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender