Tender Detail

Tender Details

  • Company Egna Le Egna Youth Health and Development Organization (እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤናና ልማት ድርጅት)
  • Address ሻሸመኔ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0911915420
  • Website
  • Deadline28 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤናና ልማት ድርጅት ለ3 ዓመት በዓመት 1 ጊዜ የድርጅታችን ፋይናንስ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚገልግ የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

Egna Le Egna Youth Health and Development Organization (እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤናና ልማት ድርጅት)


 

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤናና ልማት ድርጅት ለ3 ዓመት በዓመት 1 ጊዜ የድርጅታችን ፋይናንስ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚገልግ የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሆን አለባችሁ።

  1. በአገልግሎት ሰጪ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኣላቸው፤ ቲን ነምበር ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ደረሰኝ ያላቸው።
  2. ፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፖዛል በመያዝ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በቢሯችን (በፖስታ አገልግሎት) ማስገባት ይኖርባቸዋል።

አድራሻ ፡- ሻሸመኔ እና ለእኛ የወጣቶች ማዕከል ቅጥር ግቢ ፖስታ ቁጥር 553 ሻሸመኔ

ስልክ 0911915420/0913929578

 

እኛ ለእኛ የወጣቶች ጤናና ልማት ድርጅት

 

Save Tender