Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት
  • Address ከሴኤምሲ ወደ ሰሚት በሚወስደዉ መንገድ፣ ከአጆራ ክሊኒክ አጠገብ ሸንኮር ሌግዥሪ አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911348753
  • Website
  • Deadline25 Jan 2025, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ሮሂ ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት አዲስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሮሂ-ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት


 

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሮሂ ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ማህበርነት ተመዝግቦ የአርብቶ አደር ሴቶችን በተለያዩ የጤና፣ ትምህርት፣ ገቢ ማስገኛ እና አቅም ማጎልበት ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጸውን ዓይነት አዲስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመኪናው ዝርዝር

  1. የመኪናው ዓይነት (Type of Vehicle):- ፒካፕ ደብል ጋቢና 5 ሰው መያዝ የሚችል ማንዋል ትራንስሚሽን (አድሚን የሌለው)፣ በናፍጣ የሚሰራ (Double cabin Pickup, Diesel Engine, 5 seats, 4WD, 5x1 speed manual transmission)
  2. የተመረተበት ጊዜ (Year of manufacture):- 2024
  3. ሕጋዊና የተሟላ ዶክመንት ያለው (fulfilled all legal documents)
  4. ብዛት (quantity):- 1

ስለሆነም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ከላይ የተጠቀሰውን መኪና ለማቅረብ የሚችል የዘመኑን ግብር የከፈለ ማንኛውም የመኪና አምራች ወይም አስመጪ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት (Calendar days) በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ባለው ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በተራ ቁጥር 1-2 ከተጠቀሱት በተጨማሪ የዋጋ ዝርዝርና መኪናውን ማስረከብ የሚችልበትን ጊዜ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ መሳተፍ የሚችል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በተዘጋበት ቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው የሚለይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ድርጅቱ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ ሮሂ ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት ጽ/ቤት

ከሲኤምሲ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ፣ ከአጆራ ክሊኒክ አጠገብ ሸንኮር ሌግዥሪ አፓርትመንት ሁለተኛ ፎቅ ላይ

ለበለጠ መረጃ በ 0911348753/0911632053 ላይ ይደውሉ፡፡

 

ሮሂ‐ወዱ የአርብቶ አደር ሴቶች ልማት ድርጅት

 

Save Tender