Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Education (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ወራቤ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-771-06-88
  • Website
  • Deadline03 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Networking Equipment And Installation

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኔትዎርክ ዝርጋታ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኔትዎርክ ዝርጋታ እና የኔትዎርክ መሣሪዎች ኮንፊግሬሽን ሥራ /Network installation material supply, LAN installation and Network Equipment configuration/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Central Ethiopia Region Bureau of Education (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)


 

ግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ትምህርት ቢሮ የቢሮ ኔትዎርክ ዝርጋታ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኔትዎርክ ዝርጋታ እና የኔትዎርክ መሣሪዎች ኮንፊግሬሽን ሥራ /Network installation material supply, LAN installation and Network Equipment configuration/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች በውድድሩ ላይ እንዲካፈሉ እየጋበዝን በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች ወይንም መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

መስፈርት

  • ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ በግብር ከፋይነት ተመዝግበው የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ በኔትዎርክ መሣሪያዎች አቅርቦትና ዝርጋታ የተሰማሩ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጡበትን መረጃ አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንዳንድ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንከ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-771-06-88 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ

ወራቤ

 

Save Tender