Tender Detail

Tender Details

  • Company በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአርዳታይ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 011 662 7150
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአርዳታይ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አርዳታይ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዝ 03/2017

 

የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

በድጋሚ የወጣ

  1. የተለያዩ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና አላቂ የጋራዥ ዕቃዎች የሲፒኦ መጠን ብር 40,000.00 ነው።
  2. የተለያዩ የግንባታ፣ የህንጻ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ የሲፒኦ መጠን ብር 20,000.00 ነው።

በመጀመሪያ ዙር የወጣ ፣

  1. የተለያዩ የሰራተኞች ደንብ ልብስ የሲፒኦ መጠን ብር 50,000.00፣
  2. ማረሻ የሲፒኦ መጠን ብር 40,000.00 ነው፣
  3. መከስከሻ የሲፒኦ መጠን ብር 50,000.00 ነው፣
  4. የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ዘመናዊ ሞባይል ስልክ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር የሲፒኦ መጠን ብር 30,000.00 ነው፣
  5. የምርት ግብዓቶች የአፈር መዳበር እና የተለያዩ ሰብል እንክብካቤ ኬሚካሎች የሲፒኦ መጠን ብር 100,000.00 ሲሆን፣

ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ከሚያቀርቡት የዕቃ ግዥ ጋር ተያያዥነት ያለውን በዘመኑ የተገበረ ንግድ ፈቃድ ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማረጋገጫና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ /TIN/ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የ2017 ዓ/ም የግብር ግዴታቸውን መወጣታቸውንና በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መካፈል መቻላቸውን ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ከመልካም ስራ አፈጻጸም በቅርብ ጊዜ የተሰጠ ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫውን የያዘ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ግዥ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ ከጌት ፋም ሆቴል ገባ ብሎ በሚገኘው መንገድ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለው አላጌ ግቢ ውስጥ በኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ አስተባባሪ ቢሮ እና በአርዳይታ ኮሌጅ የግዥ ቡድን መሪ ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያውን በመከተል አዲስ አበባ በሚገኘው በኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በኋላ በ27//5/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ። ስልክ ቁጥራቸውን በግልጽ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና በኃላፊ ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቹሀል፤ የእቃዎቹ ማስረከቢያ ቦታ አርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዕቃ ግ/ቤት።

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በእለቱ በ27/5/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ላይ ይከፈታል። ዕለቱ የስራቀን ካልሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ስልክ ቁጥር 022 476 006/21 አዲስ አበባ 011 662 7150 ወይም ሞባይል 09 13 010 114/09 11 707 197 /09 13 136 767 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ፋክስ ቁጥር 022 746 0025 ነው።

 

ማንኛውም ተጫራች ለሚወዳደርበት የዕቃ ግዥ የሚያቀርበው ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና ይሆናል።

 

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአርዳታይ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ

 

Save Tender