Tender Detail

Tender Details

  • Company Tikur Abay Transport PLC (ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማ/)
  • Address አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጋዜቦ አደባባይ ስተረሊንግ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-552-7748
  • Websitehttps://tikurabaytl.com/
  • Deadline29 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Networking Equipment And Installation

ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማ/ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tikur Abay Transport PLC (ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማ/)


 

ግልፅ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማ/ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 የዕቃው ዓይነት

ብዛት

1

 Computational devices

 

1.1

 Production Server /Host Dynamics AX application and SQL database/

2

1.2

 Development Server /Support application development and testing/

1

1.3

 Training Server/Facilitate training environments/

1

1.4

 Data Storage /For Data storage and backup purposes/

2

2

 Network and Security devices

 

2.1

 Firewall /Used to protect our data from any unauthorized access or attack/

2

2.2

 Core Switch /The central point of connectivity within the network/

1

2.3

 Router/Used to route the traffic in the networks/

1

 

ስለሆነም በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መወዳደር ደችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፤ የዘመኑን የግብር ግዴታ ስለመወጣታቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጋዜቦ አደባባይ ስተረሊንግ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ስ.ቁ. 011-552-7748/ 011- 557 3824 በመቅረብ ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀን ድረስ መግዛት ይቻላል::
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ በፖስታ አሽገው እስከ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያው ቀንና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ::
  4. አንዱ ተጫራች በሌላው ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 04:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት መገኘት የቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
  6. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-552-7748/ 011 557-3824 በመደወል ወይም

በፋክስ ቁጥር  011 552 9603 ወይም Email: supply@tikurabaytl.com  በመላክ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

ጥቁር  ዓባይ  ትራንስፖርትና  ሎጀስቲክስ  ኃ/የተ/የግ/ማ/

 

Save Tender