የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
South West Ethiopia Roads Authority (የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን)
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዝርዝር መሠረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከተከፈለበት አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም አገልግሎት ስራ ፍቃድ ያለው፣ ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የንግድ ምዘና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ተለያይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አቅ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ማግኘት ይችላሉ ፡፡
- ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ CPO (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 6፡30 ድረስ ብቻ ይሆናል ፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ለበለጠ መረጃ ፡- 0471350229 ወይም 017906864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
