Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline23 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sport Materials And Sportswear

ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የስፖርት ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 037/17 ዓ.ም

 

ድርጅታችን የተለያዩ የስፖርት ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤
  2. ሰነድ ቫትን አካቶ በብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ መካኒሳ ከሚገኘው ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 004 ገንዘብ ቤት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፤
  3. ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተት መሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
  5. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒአ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሽግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
  6. ተጫራቾች ዋጋ ላቀረቡባቸው የስፖርት ማቴሪያሎችን ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤
  7. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ስልክ 0113 69 05 63

አዲስ አበባ

 

ብሔራዊ  አልኮልና  አረቄ  ፋብሪካ

 

Save Tender