Tender Detail

Tender Details

  • Company ዓባይ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የተ/የግ/ማህ
  • Address ባህር ዳር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058 321 8865
  • Website
  • Deadline22 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printed Advertising Materials

ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ለተለያዩ ሕትመት ግብዓት የሚሆኑ ነገሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ዓባይ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የተ/የግ/ማህ


 

የግልፅ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

ቁጥር  አሕየወፓ - 03/04/2017

 

ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ለተለያዩ ሕትመት ግብዓት የሚሆኑ

  • ሎት 1 ፡- 45 ግራም ማኒፎልድ(የደረሰኝ) ወረቀት ቢጫ፣ ሮዝ፣ ሰማያዊ ሳይዝ 61ሴ.ሜ * 86ሴ.ሜ እና 120 ግራም ሮዝ የሀገር ውስጥ ማኔላ ሳይዝ 61ሴ.ሜ * 86ሴ.ሜ
  • ሎት 2 ፡- ካኪ ፖስታ የውጭ ትልቅ ሳይዝ 40 * 30 ባቀረብነው ናሙና መሰረት፣ ካኪ ፓስታ የውጭ መካከለኛ ሳይዝ 33 * 25 ባቀረብነው ናሙና መሰረት እና ነጭ ፖስታ የውጭ ሳይዝ 10 * 23
  • ሎት 3 ፡- /sopropyl Alcohol for printing በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የፀና የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸዉ
  3. 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የተጠቀሱትንና የሚመለክታቸዉን ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ
  5. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከላይ ተራ ቁጥር 1-3 ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸዉ። ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የተጫራቾች መመሪያ፤ የዉል ረቂቅ፤ የዋጋ መሙያ ፎርምና ቴክኒክ መግለጫ ያያዘዉን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በሪፖርተር ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዓባይ ሕትመትና የወረቀት ፓኬጂንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ ኢንዱስትሪ መንደር ከጣና ሞባይል አከባቢ ከሚገኘዉ ከፋብሪካዉ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ 4 ኪሎ አማራ ልማት ማህበር አዲሱ ሀንፃ ምድር ላይ ቢሮ ቁጥር 6 ከሚገኘዉ ከፋብሪካዉ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000281546078 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን የባንክ ደረሰኝ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማያያዝ በታሸገ ፖስታ አድረገዉ ማቅረብ አለባቸዉ። ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ ስሌት መሰረት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ የሚያሲዙት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና መጠኑ ከ500,000.00 ብር ብቻ ይሆናል።
  7. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ከፋብሪካዉ ግዥና ሎጅስቲክስ መምሪያ በተዘጋጀዉ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እና የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ እስከ 90 (ዘጠና) ቀናት ድረስ ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት። እንዲሁም የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ በዉል ዘመኑ በሙሉ የፀና መሆን አለበት።
  9. ማንኛዉም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ቫትንና ሌሎች ታክስ እንዲሁም የትራንስፖርት ዋጋ ጨምሮ መሆን አለበት።
  10. ቴክኒካል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከፋብሪካዉ ግቢ ግዥና ሎጅስቲክ መምሪያ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ/ም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ስዓት የሚከፈት ሲሆን ፋይናንሻል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚገለፅ ይሆናል።
  11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከፋብሪካዉ ግዥና ሎጅስቲክስ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 058 321 8865/09 42 050 954/09 11 346 566 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

ዓባይ  ሕትመትና  የወረቀት  ፓኬጂንግ  ኃ/የተ/የግ/ማህ

ባህር ዳር

 

Save Tender