Tender Detail

Tender Details

  • Company REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113693518
  • Websitehttps://repieth.com/
  • Deadline15 Jan 2025, 1:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል።

REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
  2. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በCPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው እስከ ጥር 06,2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 7፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጥር 07, 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 7፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። በእለቱ ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
  7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡትን መኪኖች አየር ጤና አከባቢ ገና በሚገኘው መ/ቤታችን በሥራ ቀናት በአካል መመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113 693 518/0921 765 365

Save Tender