Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline23 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food And Beverage

የአዳማ ሆስፒታል ሚዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች እና እንጃራ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


 

ለመጀመሪያ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የአዳማ ሆስፒታል ሚዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡-

  1. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች
  2. የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች እና
  3. እንጃራ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • የ2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ::
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ የማይመለስ በእያንዳንዱ ብር 100 /አንድ መቶ ብር በመክፈል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው በ16/05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው በ20/05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • እንጀራ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው በ20/05/2017 ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፣
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ማስከበሪያ ለተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፤ ለተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች እና ለእንጀራ ለእያንዳንዱ ለየብቻ 10,000 (አስር ሺህ) “CBE፣ CBO እና Sinqe" በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።

 

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender