Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 251-913868795
  • Website
  • Deadline22 Jan 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Furniture

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በውል የሚታሰር ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በውል የሚታሰር ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ  መሠረት

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
  3. የዘመኑን የስራ ግብር የከፈላችሁና ሰርተፍኬት ያላቸው።
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ
  5. አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  6. ያሸነፈበትን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወጪ እስከ ጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
  7. የጥራት ችግር ያለባቸውን ዕቃዎችን መመለስና መቀየር የሚችል።
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ክፍል በመቅረብ 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  9. ጨረታው የሚከፈተው 16ኛ የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ፣ በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ እና CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች ሞልተው ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ አለባቸው። ካልተጠቀሰ ግን ቫትን ያካተተ ተብሎ ይወሰዳል።
  12. የጨረታ አሸናፊ የሚለየው በዕቃው Item by item ዝቅትኛ ዋጋ ባቀረበ ይሆናል።
  13. ክፍያ የሚፈፀመው አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ ጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ሲያቀርብ የጥራት ደረጃቸው ሲረጋገጥ ብቻ ክፍያ ይፈፀማል።
  14. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 251-913868795/251-910450877 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

 

 

በደቡብ  ኢትዮጵያ  ክልላዊ  መንግስት  በጋሞ  ዞን  የጋጮ  ባባ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

 

Save Tender