Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ጋምቤላ : ኢትዮጵያ, Phone: 0948107127
  • Website
  • Deadline18 Jan 2025, 3:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Computer Laptop And Accessories

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል።

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0002/2017

 

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና ሌሎች ጠቃሚ ናቸው የሚሏቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 30 ቀርበው የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የገንዘብ መጠን ወይም ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዳቸው ላይ የተወዳዳሪውን ስም፣ አድራሻ፣ የሚመለከት (ህጋዊ) ወኪል የፈረመበት የተሟላና ማህተም ያረፈበት መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ አለባቸው።
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የካላንደር ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዚሁ ቀን በ10፡00 ሰዓት ላይ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የግዥ፣ ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬከተር የቢሮ ቁጥር 30 ይከፈታል። 15ኛው እና 16ኛው ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ላይ ከሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በሚቀጥለው የስራ ቀን በ9፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 047 551 08 27 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

 

Save Tender

Development Bank of Ethiopia extends the deadline for Rack-Mountable 2KVA UPS (Lot-1), IBM TS-4300 T...

READ MORE
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ግዥ

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/06/2019 ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግል ታብሌቶችን ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

READ MORE