በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ ጥገና የጠጠር እና ሬዳሽ ለመቅረብ በግንባታ ዕቃና በማሽነሪ አቅርቦት የተደራጁ ማህበራት የመኪና ጀርባ ኪራይ በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ ጥገና የጠጠር እና ሬዳሽ ለመቅረብ በግንባታ ዕቃና በማሽነሪ አቅርቦት የተደራጁ ማህበራት የመኪና ጀርባ ኪራይ በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
- በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ዋስትና 80,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 046-7-71-02-11 ይደውሉ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ
ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
