Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት

1

የሎደር ጎማ 23.5*25 with inner tube & Flap (Wired tyre)

በቁጥር

8

 

2

TONLY Dump truck tyre 16.00 R 25 (wire stranded (tyre with inner tube & Flap)

በቁጥር

6

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ጎማ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251114-42-19- 28/0930-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልከ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ጥር 1/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ጥር 5/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ

 

Save Tender