በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ደረጃ- 9 የግንባታ ማህበራት እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ደረጃ- 9 የግንባታ ማህበራት እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም-
- በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ዋስትና 20,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር የመ/ደረጃ ፍ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በፍ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 046-7-71-11-251 ይደውሉ፡፡
በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት
