Tender Detail

Tender Details

  • Company የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058-1-78-04-46
  • Website
  • Deadline12 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UIIDP ፕሮግራም በ 2017 በጀት ዓመት የ Bajaj ተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- 02/2017

 

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ UIIDP ፕሮግራም በ 2017 በጀት ዓመት የ Bajaj ተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡ ተጫራቾች:-

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ 2ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ስለ ስራው ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ደማ/ከ/አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ህንጻ 2ኛ ፎት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ Bajaj ተሽከርካሪ ግዥ ስራ ተወዳዳሪዎች ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ዋጋ ለ90 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች እራሳቸው ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ 11:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. በ JV (Joint Venture) የሚወዳደሩ Joint Venture የሚፈጥሩ ሁሉም ድርጅቶች ከላይ በስራው ለሚወዳደሩበት የስራ ዓይነት የተጠቀሰን ፈቃድና ዝቅተኛ መስፈርቶችን ማሟላት የግድ ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

 

Save Tender